Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 7:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ወይም ዓሣ ቢለምነው እባብ የሚሰጥ ይኖራልን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ዓሣ ቢለምነው እባብ ይሰጠዋልን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ዓሣ ቢለምነውስ፥ እባብ ይሰጠዋልን?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን?

参见章节 复制




ማቴዎስ 7:10
4 交叉引用  

እናንተ ክፉዎች ሆናችሁ ሳለ፣ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታን መስጠት ካወቃችሁበት፣ የሰማዩ አባታችሁ ታዲያ ለሚለምኑት መልካም ስጦታን እንዴት አብልጦ አይሰጥ?


“ከእናንተ መካከል ልጁ ዳቦ ቢለምነው፣ ድንጋይ የሚሰጥ አለን?


ሙሴ በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ፣ የሰው ልጅም እንዲሁ ሊሰቀል ይገባዋል፤


ነገር ግን እባብ ሔዋንን በተንኰል እንዳሳታት ምናልባት የእናንተም ልቡና ተበላሽቶ ለክርስቶስ ካላችሁ ቅንነትና ንጽሕና እንዳትወሰዱ እሠጋለሁ።


跟着我们:

广告


广告