ማቴዎስ 6:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ሀብትህ ባለበት ልብህም በዚያው ይሆናልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሃብትህ ባለበት ልብህም በዚያ ይሆናልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ሀብትህ ባለበት ልብህም በዚያ ይገኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። 参见章节 |