ማቴዎስ 5:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ልባቸው ንጹሕ የሆነ ብፁዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እግዚአብሔርን ስለሚያዩት ንጹሕ ልብ ያላቸው የተባረኩ ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፤እግዚአብሔርን ያዩታልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና። 参见章节 |