ማቴዎስ 28:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 መልኩ እንደ መብረቅ ብሩህ፣ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 መልኩ እንደ መብረቅ፥ ልብሱ ደግሞ እንደ በረዶ ነጭ ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የመልአኩ ፊት እንደ መብረቅ ያበራ ነበር፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 መልኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 መልኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ። 参见章节 |