ማቴዎስ 27:35 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ከሰቀሉትም በኋላ ዕጣ ጥለው ልብሱን ተካፈሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሶቹን ዕጣ ጥለው ተካፈሉት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ኢየሱስን ከሰቀሉት በኋላ ልብሱን ዕጣ ተጣጥለው ተካፈሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ፥ 参见章节 |