Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 27:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ልብሱን ገፍፈው ቀይ ልብስ አጠለቁለት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ልብሱንም ገፈው ቀይ ካባ አለበሱት፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ልብሱንም ገፈው ቀይ ልብስ አለበሱት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ልብሱንም ገፈው ቀይ ልብስ አለበሱት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ልብሱንም ገፈው ቀይ ልብስ አለበሱት፥

参见章节 复制




ማቴዎስ 27:28
4 交叉引用  

ቀይ ልብስም አለበሱት፤ የእሾኽ አክሊል ጐንጕነው በራሱ ላይ ደፉበት።


ሄሮድስም ከወታደሮቹ ጋራ ናቀው፤ አፌዙበትም፤ የክብር ልብስ አልብሶም ወደ ጲላጦስ መልሶ ሰደደው።


ቀጥሎም መልአኩ በመንፈስ ወደ በረሓ ወሰደኝ፤ በዚያም አንዲት ሴት በስድብ ስሞች በተሞላ፣ ሰባት ራሶችና ዐሥር ቀንዶች ባሉት ቀይ አውሬ ላይ ተቀምጣ አየሁ።


跟着我们:

广告


广告