ማቴዎስ 27:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ጲላጦስም በቅናት አሳልፈው እንደ ሰጡት ያውቅ ነበርና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በቅናት አሳልፈው እንደ ሰጡት ያውቅ ነበርና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህን ያለበት ምክንያት ኢየሱስን በቅናት አሳልፈው እንደ ሰጡት ያውቅ ስለ ነበር ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በቅንዓት አሳልፈው እንደ ሰጡት ያውቅ ነበርና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በቅንዓት አሳልፈው እንደ ሰጡት ያውቅ ነበርና። 参见章节 |