ማቴዎስ 26:66 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም66 ምን ይመስላችኋል?” አላቸው። እነርሱም፣ “ሞት ይገባዋል!” ብለው መለሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)66 ምን ይመስላችኋል?” እነርሱም “ሞት ይገባዋል!” ብለው መለሱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም66 ታዲያ፥ ምን ይመስላችኋል?” እነርሱም “ሞት ይገባዋል!” ሲሉ መለሱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)66 እነርሱም “ሞት ይገባዋል!” ብለው መለሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)66 እነርሱም፦ ሞት ይገባዋል ብለው መለሱ። 参见章节 |