ማቴዎስ 26:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በረቀቀ መንገድ ኢየሱስን ለማስያዝና ለማስገደል ተማከሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ኢየሱስን በተንኰል ይዘው ሊገድሉት ተማከሩ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እዚያም ኢየሱስን በተንኰል ለመያዝና ለመግደል አሤሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ኢየሱስንም በተንኰል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ኢየሱስንም በተንኵኦል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤ 参见章节 |