ማቴዎስ 25:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “እንግዲህ ቀኑን ወይም ሰዓቱን ስለማታውቁ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ቀኑንና ሰዓቱን አታውቁምና ነቅታችሁ ጠብቁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ስለዚህ ቀኑንና ሰዓቱን ስለማታውቁ ተግታችሁ ጠብቁ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቀኒቱንና ስዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ቀኒቱንና ስዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። 参见章节 |