ማቴዎስ 24:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በእነዚያ ቀናት ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በነዚያ ቀናት ለርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በዚያን ጊዜ ለነፍሰጡሮችና ለሚያጠቡ እመጫቶች ወዮላቸው! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በዚያችም ወራት ለርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 በዚያችም ወራት ለርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው። 参见章节 |