ማቴዎስ 22:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የቀሩትም ባሮቹን በመያዝ አጕላልተው ገደሏቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የቀሩትም ባርያዎቹን ይዘው ሰደቡአቸው፤ ገደሉአቸውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የቀሩትም ደግሞ አገልጋዮቹን ይዘው በማዋረድ ደበደቡና ገደሉአቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የቀሩትም ባሮቹን ይዘው አንገላቱአቸው፤ ገደሉአቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 የቀሩትም ባሮቹን ይዘው አንገላቱአቸው ገደሉአቸውም። 参见章节 |