ማቴዎስ 22:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ኢየሱስም እንደ ገና እንዲህ የሚል ምሳሌ ነገራቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ኢየሱስ አሁንም በምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እንደገናም ኢየሱስ በምሳሌ እንዲህ እያለ ይነግራቸው ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ፦ 参见章节 |