ማቴዎስ 21:39 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ይዘውም ከወይኑ ዕርሻ ውጭ አውጥተው ገደሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት ሥፍራ አውጥተው ገደሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ልጁንም ይዘው ከወይን አትክልቱ ቦታ ውጪ ወሰዱና ገደሉት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት አወጡና ገደሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት አወጡና ገደሉት። 参见章节 |