ማቴዎስ 20:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ዐሥሩም ይህን በሰሙ ጊዜ፣ ሁለቱን ወንድማማቾች ተቈጧቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ዐሥሩም ይህንን በሰሙ ጊዜ በሁለቱም ወንድማማቾች ተቆጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የቀሩት ዐሥሩ ደቀ መዛሙርት ይህን ልመና በሰሙ ጊዜ በሁለቱ ወንድማማች ላይ ተቈጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ዐሥሩም ሰምተው በሁለቱ ወንድማማች ተቍኦጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አሥሩም ሰምተው በሁለቱ ወንድማማች ተቍኦጡ። 参见章节 |