ማቴዎስ 17:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የዚህ ዐይነቱ ግን በጸሎትና በጾም ካልሆነ በቀር አይወጣም።”] 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እንዲህ ዓይነቱ በጸሎትና በጾም ካልሆነ በቀር ከቶ አይወጣም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እንዲህ ዐይነቱ ጋኔን ግን በጸሎትና በጾም ካልሆነ በቀር ከቶ አይወጣም።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ይህ ዐይነት ግን ከጸሎትና ከጦም በቀር አይወጣም፤” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ይህ ዓይነት ግን ከጸሎትና ከጦም በቀር አይወጣም አላቸው። 参见章节 |