Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 15:35 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 እርሱም ሕዝቡን መሬት ላይ እንዲቀመጡ አዘዛቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 ሕዝቡን መሬት ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ከዚያ በኋላ፥ ኢየሱስ ሕዝቡ በመሬት ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 ሕዝቡም በምድር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 ሕዝቡም በምድር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፤

参见章节 复制




ማቴዎስ 15:35
6 交叉引用  

ኢየሱስም፣ “ለመሆኑ ስንት እንጀራ አላችሁ?” ሲል ጠየቃቸው። እነርሱም፣ “ሰባት እንጀራና ጥቂት ትንንሽ ዓሣ” አሉት።


ሰባቱን እንጀራና ዓሣውን ይዞ ካመሰገነ በኋላ ቈርሶ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው፤ እነርሱም ለሕዝቡ አከፋፈሉ።


ኢየሱስም፣ “ሰዎቹ እንዲቀመጡ አድርጉ” አለ። በዚያ ቦታ ብዙ ሣር ነበረ፤ ዐምስት ሺሕ ያህል ወንዶችም ተቀመጡ።


跟着我们:

广告


广告