Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 14:34 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 በተሻገሩም ጊዜ፣ ወደ ጌንሴሬጥ ምድር ደረሱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 ተሻግረውም ወደ ጌንሴሬጥ ምድር መጡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ባሕሩን ተሻግረው ወደ ጌንሳሬጥ ምድር ደረሱ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 ተሻግረውም ወደ ጌንሴሬጥ ምድር መጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 ተሻግረውም ወደ ጌንሴሬጥ ምድር መጡ።

参见章节 复制




ማቴዎስ 14:34
4 交叉引用  

ነዋሪዎቹም ኢየሱስ መሆኑን ባወቁ ጊዜ፣ በዙሪያው ወዳለ አካባቢ ሁሉ መልእክት ላኩ፤ የታመሙትን ሁሉ ወደ እርሱ በማምጣት፣


ሕዝቡ ዙሪያውን እያጨናነቁት የሚያስተምረውን የእግዚአብሔርን ቃል ሲሰሙ፣ ኢየሱስ በጌንሳሬጥ ሐይቅ አጠገብ ቆሞ ነበር፤


跟着我们:

广告


广告