ማቴዎስ 14:32 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ኢየሱስና ጴጥሮስ ጀልባው ላይ እንደ ወጡ ነፋሱ ጸጥ አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ወደ ጀልባዋ በወጡ ጊዜ ነፋሱ ፀጥ አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ኢየሱስና ጴጥሮስ ወደ ጀልባው በገቡ ጊዜ ነፋሱ ጸጥ አለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ወደ ታንኳይቱም በወጡ ጊዜ ነፋሱ ተወ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ወደ ታንኳይቱም በወጡ ጊዜ ነፋሱ ተወ። 参见章节 |