Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 13:58 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

58 ባለማመናቸውም ምክንያት ብዙ ታምራትን በዚያ አላደረገም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

58 ባለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

58 ባለማመናቸውም ኢየሱስ በዚያ ብዙ ተአምር አላደረገም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

58 በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

58 በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።

参见章节 复制




ማቴዎስ 13:58
7 交叉引用  

ከዚህም የተነሣ ተሰናከሉበት። ኢየሱስ ግን፣ “ነቢይ የማይከበረው በራሱ አገርና በራሱ ቤት ብቻ ነው” አላቸው።


በዚያ ጊዜ የአራተኛው ክፍል ገዥ የነበረው፣ ሄሮድስ ስለ ኢየሱስ ሰማ፤


ትክክል ነው፤ እነርሱ የተሰበሩት ካለማመን የተነሣ ነው፤ አንተም በእምነት ቆመሃል፤ ፍራ እንጂ ትዕቢተኛ አትሁን።


跟着我们:

广告


广告