Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 10:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 “በመቀነታችሁ ወርቅም ሆነ ብር ወይም መዳብ አትያዙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ወርቅ ወይም ብር ወይም ነሐስ በመቀነታችሁ አትያዙ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ወርቅ ወይም ብር ወይም ናስ በኪሳችሁ አትያዙ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ወርቅ ወይም ብር ወይም ናስ በመቀነታችሁ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ወርቅ ወይም ብር ወይም ናስ በመቀነታችሁ፥

参见章节 复制




ማቴዎስ 10:9
7 交叉引用  

በሽተኞችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አስወጡ፤ በነጻ የተቀበላችሁትንም በነጻ ስጡ።


ዐሥራ ሁለቱን ወደ ራሱ ጠርቶ፣ ሁለት ሁለቱን ላካቸው፤ በርኩሳን መናፍስትም ላይ ሥልጣን ሰጣቸው።


ከዚያም ኢየሱስ፣ “ያለ ኰረጆ፣ ያለ ከረጢትና ያለ ጫማ በላክኋችሁ ጊዜ የጐደለባችሁ ነገር ነበርን?” ብሎ ጠየቃቸው። እነርሱም፣ “ምንም አልጐደለብንም” አሉ።


跟着我们:

广告


广告