ማቴዎስ 10:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 “ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፣ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 “ደቀመዝሙር ከመምህሩ፥ ባርያም ከጌታው አይበልጥም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ተማሪ ከአስተማሪው አይበልጥም፤ አገልጋይም ከጌታው አይበልጥም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፥ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፥ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም። 参见章节 |