ማርቆስ 6:46 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም46 ከዚያም ትቷቸው ሊጸልይ ወደ ተራራ ወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ከዚያም ትቷቸው ሊጸልይ ወደ ተራራ ወጣ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 ከዚህ በኋላ ከእነርሱ ተለይቶ ለመጸለይ ወደ ተራራ ወጣ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 ካሰናበታቸውም በኋላ ሊጸልይ ወደ ተራራ ወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 ካሰናበታቸውም በኋላ ሊጸልይ ወደ ተራራ ወጣ። 参见章节 |