ማርቆስ 4:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ፀሓይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፤ ሥር ባለመስደዱም ደረቀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፀሐይም ሲወጣ ጠወለገ፤ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይሁን እንጂ ፀሐይ በወጣ ጊዜ ጠወለገ፤ የጠለቀ ሥር ስላልነበረውም ደረቀ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፀሐይም ሲወጣ ጠወለገ፤ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ፀሐይም ሲወጣ ጠወለገ፥ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። 参见章节 |