ማርቆስ 3:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ቤትም እርስ በርሱ ከተከፋፈለ ሊቆም አይችልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እንዲሁም አንድ ቤተሰብ እርስ በርሱ ከተለያየ ያ ቤተሰብ ሊቆም አይችልም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እንዲሁም አንድ ቤተሰብ እርስ በርሱ ከተለያየ ጸንቶ መኖር አይችልም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ቤትም እርስ በርሱ ከተለያየ ያ ቤት ሊቆም አይችልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ቤትም እርስ በርሱ ከተለያየ ያ ቤት ሊቆም አይችልም። 参见章节 |