ማርቆስ 3:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ድውዮችንም ሊፈውሱ አጋንንትንም ሊያወጡ ሥልጣን ይሆንላቸው ዘንድ ዐሥራ ሁለት አደረገ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ድውዮችንም ሊፈውሱ አጋንንትንም ሊያወጡ ሥልጣን ይሆንላቸው ዘንድ አሥራ ሁለት አደረገ፤ 参见章节 |