ማርቆስ 3:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እርሱ ግን ማንነቱን እንዳይገልጹ አጥብቆ ይገሥጻቸው ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እርሱም ማንነቱን እንዳይገልጡ በጥብቅ ገሠጻቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እርሱ ግን ማንነቱን እንዳይገልጡ በጥብቅ ገሠጻቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንዳይገልጡትም በጣም አዘዛቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እንዳይገልጡትም በጣም አዘዛቸው። 参见章节 |