ማርቆስ 16:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ያመነና የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ያመነና የተጠመቀ ይድናል፤ የማያምን ግን ይፈረድበታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። 参见章节 |