ማርቆስ 15:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ከዚህም በኋላ ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱም ከሥጋው ተለየች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱንም ሰጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ። 参见章节 |