Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 15:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 እስኪ አሁን ከመስቀል ውረድና ራስህን አድን!”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 እስቲ አሁን ከመስቀል ውረድና ራስህን አድን።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 እስቲ አሁን ከመስቀል ውረድና ራስህን አድን!”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 ከመስቀል ወርደህ ራስህን አድን፡” አሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 ከመስቀል ወርደህ ራስህን አድን አሉ።

参见章节 复制




ማርቆስ 15:30
3 交叉引用  

“በእግዚአብሔር ተማምኗል፤ እንግዲህ እርሱ ያድነው፤ ደስ የተሠኘበትን፣ እስኪ ይታደገው።”


በመንገድ የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ የስድብ ናዳ በማውረድ እንዲህ ይሉት ነበር፤ “አዪ፤ አንተ ቤተ መቅደስን አፍርሰህ በሦስት ቀን የምትሠራ፤


እንዲሁም የካህናት አለቆችና ጸሐፍት በማሾፍ እርስ በርሳቸው እንዲህ አሉ፤ “ሌሎችን አዳነ፤ ራሱን ግን ማዳን አልቻለም!


跟着我们:

广告


广告