ማርቆስ 15:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሲሰቅሉትም ጊዜው ከጧቱ ሦስት ሰዓት ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በሰቀሉትም ጊዜ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ኢየሱስን ሲሰቅሉት ጊዜው ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ነበረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በሰቀሉትም ጊዜ ሦስት ሰዓት ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በሰቀሉትም ጊዜ ሦስት ሰዓት ነበረ። 参见章节 |