ማርቆስ 13:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 አስቀድሞ ግን ወንጌል ለሕዝብ ሁሉ መሰበክ አለበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አስቀድሞ ግን ወንጌል ለሕዝብ ሁሉ መሰበክ አለበት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት ግን ወንጌል ለዓለም ሕዝብ ሁሉ መዳረስ ይገባዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አስቀድሞም ወንጌል ለአሕዛብ ሁሉ ይሰበክ ዘንድ ይገባል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 አስቀድሞም ወንጌል ለአሕዛብ ሁሉ ይሰበክ ዘንድ ይገባል። 参见章节 |