ማርቆስ 12:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እነርሱ ግን ይዘው ደበደቡት፤ ባዶ እጁንም ሰደዱት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እነርሱ ግን ይዘው ደበደቡት፤ ባዶ እጁንም ሰደዱት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ገበሬዎቹ ግን አገልጋዩን ይዘው ከደበደቡት በኋላ ባዶ እጁን ሰደዱት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ይዘውም ደበደቡት፤ ባዶውንም ሰደዱት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይዘውም ደበደቡት ባዶውንም ሰደዱት። 参见章节 |