ማርቆስ 10:36 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 እርሱም፣ “ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ?” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 እርሱም፥ “ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ?” አላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 እርሱም “ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ?” አላቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 እርሱም “ምን ላደርግላችሁ ትወዳላችሁ?” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 እርሱም፦ ምን ላደርግላችሁ ትወዳላችሁ? አላቸው። 参见章节 |