Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 10:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ጴጥሮስም፣ “እነሆ፤ እኛ ሁሉን ትተን ተከትለንሃል!” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ጴጥሮስም፥ “እነሆ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ” አለው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ጴጥሮስም “እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከትለንሃል፤” አለው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ጴጥሮስም “እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ፤” ይለው ጀመር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ጴጥሮስም፦ እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ ይለው ጀመር።

参见章节 复制




ማርቆስ 10:28
9 交叉引用  

ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤


ወዲያው መረባቸውን ትተው ተከተሉት።


ወዲያውኑ ጀልባቸውንም ሆነ አባታቸውን ትተው ተከተሉት።


ብቻውን በሆነ ጊዜ፣ ዐሥራ ሁለቱና ዐብረውት የነበሩት ሌሎች ስለ ምሳሌዎቹ ጠየቁት።


እንደዚሁም፣ ከእናንተ ማንም ያለውን ሁሉ የማይተው፣ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።


跟着我们:

广告


广告