ማርቆስ 10:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሕፃናቱንም ዐቀፋቸው፤ እጁንም ጭኖ ባረካቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሕፃናቱንም ዐቀፋቸው፤ እጁንም ጭኖ ባረካቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከዚህ በኋላ ሕፃናቱን ዐቀፋቸውና እጁን ጭኖ ባረካቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አቀፋቸውም እጁንም ጭኖ ባረካቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አቀፋቸውም እጁንም ጭኖ ባረካቸው። 参见章节 |