Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 10:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 እርሷም ባሏን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች” አላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 እርሷም ባሏን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች” አላቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 እንዲሁም ባልዋን ፈታ ሌላ ወንድ የምታገባ ሴት አመንዝራ ሆናለች ማለት ነው።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 እርስዋም ባልዋን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች፤” አላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 እርስዋም ባልዋን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች አላቸው።

参见章节 复制




ማርቆስ 10:12
3 交叉引用  

እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ዝሙት ፈጽማ እስካልተገኘች ድረስ፣ ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ እንድታመነዝር ያደርጋታል፤ በዚህ ሁኔታ የተፈታችውንም ሴት የሚያገባ ያመነዝራል።


ብትለያይ ግን ሳታገባ ትኑር፤ አለዚያ ከባሏ ጋራ ትታረቅ፤ ባልም ሚስቱን አይፍታት።


ያላመነ ባል ያላት ሴት ብትኖርና እርሱም ዐብሯት ለመኖር የሚፈቅድ ከሆነ፣ ልትፈታው አይገባትም።


跟着我们:

广告


广告