ማርቆስ 1:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ባገኙትም ጊዜ፣ “ሰው ሁሉ ይፈልግሃል!” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ባገኙትም ጊዜ፥ “ሰዉ ሁሉ ይፈልግሃል” አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ባገኙትም ጊዜ፥ “ሰዎች ሁሉ ይፈልጉሃል” አሉት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ባገኙትም ጊዜ “ሁሉ ይፈልጉሃል፤” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ባገኙትም ጊዜ፦ ሁሉ ይፈልጉሃል አሉት። 参见章节 |