ማርቆስ 1:33 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 የከተማዋ ሕዝብ በሙሉ በቤቱ ደጅ ላይ ተሰብስቦ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የከተማዋ ሕዝብ በሙሉ በቤቱ ደጅ ላይ ተሰብስቦ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 የከተማው ሰዎች ሁሉ በደጅ ተሰብስበው ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ከተማይቱም ሁላ በደጅ ተሰብስባ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ከተማይቱም ሁላ በደጅ ተሰብስባ ነበር። 参见章节 |