ማርቆስ 1:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወዲያውም መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድረ በዳ መራው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 መንፈስ ቅዱስም ወዲያው ወደ በረሓ መራው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ወዲያውኑ የእግዚአብሔር መንፈስ ኢየሱስን ወደ በረሓ ወሰደው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። 参见章节 |