ሉቃስ 8:53 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም53 ሰዎቹም መሞቷን ስላወቁ ሣቁበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 እንደ ሞተችም ስላወቁ በጣም ሳቁበት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም53 እነርሱ ግን ልጅትዋ መሞትዋን ስላወቁ ሁሉም በማፌዝ ሳቁበት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 እንደ ሞተችም ዐውቀዋልና ሳቁበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)53 እንደ ሞተችም አውቀው በጣም ሳቁበት። 参见章节 |