ሉቃስ 7:48 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም48 ኢየሱስም ሴቲቱን፣ “ኀጢአትሽ ተሰርዮልሻል” አላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 እርሷንም፦ “ኃጢአትሽ ተሰርዮልሻል፤” አላት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ሴትዮዋን፥ “ኃጢአትሽ ይቅር ተብሎልሻል፤” አላት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ሴቲቱንም፥ “ኀጢኣትሽ ተሰረየልሽ” አላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 እርስዋንም፦ ኃጢአትሽ ተሰርዮልሻል አላት። 参见章节 |