Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 7:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 የመጥምቁ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርትም ይህን ሁሉ ለዮሐንስ ነገሩት። እርሱም ከመካከላቸው ሁለቱን ወደ ራሱ ጠርቶ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 የዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱም ይህን ነገር ሁሉ አወሩለት። ዮሐንስም ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን ጠርቶ

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ስለ እነዚህ ነገሮች ይህን ሁሉ ለእርሱ አወሩለት፤ እርሱም ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን ጠርቶ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ይህ​ንም ሁሉ ደቀ መዝ​ሙ​ርቱ ለዮ​ሐ​ንስ ነገ​ሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ደቀ መዛሙርቱም ለዮሐንስ እነዚህን ሁሉ አወሩ።

参见章节 复制




ሉቃስ 7:18
3 交叉引用  

የዮሐንስ ደቀ መዛሙርትም አስከሬኑን ወስደው ቀበሩት፤ ከዚያም ሄደው ለኢየሱስ ነገሩት።


ወደ ዮሐንስም መጥተው፣ “ረቢ፤ በዮርዳኖስ ማዶ ከአንተ ጋራ የነበረው፣ ስለ እርሱም የመሰከርህለት ሰው እነሆ፤ ያጠምቃል። ሰውም ሁሉ ወደ እርሱ እየሄደ ነው” አሉት።


跟着我们:

广告


广告