ሉቃስ 7:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ጌታም ባያት ጊዜ ራራላትና፣ “አይዞሽ፤ አታልቅሺ” አላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታም ባያት ጊዜ ራራላትና፦ “አታልቅሽ፤” አላት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ጌታም ባያት ጊዜ ራራላትና “አይዞሽ፥ አታልቅሺ!” አላት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ጌታችንም በአያት ጊዜ አዘነላትና፥ “አታልቅሺ” አላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና፦ አታልቅሽ አላት። 参见章节 |