ሉቃስ 6:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ደግሞም፣ “የሰው ልጅ ለሰንበት ጌታዋ ነው” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እርሱም “የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው፤” አላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ቀጥሎም ኢየሱስ “የሰው ልጅ ለሰንበትም ጌታዋ ነው፤” አላቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሰው ልጅ ለሰንበት ጌታዋ ነው” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው አላቸውም። 参见章节 |