Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 6:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ወደ እግዚአብሔር ቤት ገብቶ ለካህናት ብቻ የተፈቀደውን ኅብስተ ገጽ ወስዶ በላ፤ ዐብረውት ለነበሩትም ሰጣቸው።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንዴት እንደ ገባ፥ ከካህናት በቀር ለመብላት ያልተፈቀደውን የመሥዋዕትን ኅብስት ወስዶ እንዴት እንደ በላ፥ ከእርሱም ጋር ለነበሩት ደግሞ እንዴት እንደሰጣቸው ይገልጥ የለምን?”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 እርሱ ወደ እግዚአብሔር ቤት ገብቶ ከካህናት በቀር ለሌሎች መብላት ያልተፈቀደውን የተቀደሰ የመባ ኅብስት አንሥቶ በላ፤ ከእርሱ ጋር ለነበሩትም ሰዎች ሰጣቸው።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ወደ ቤተ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ገባ፥ ከካ​ህ​ና​ቱም ብቻ በቀር ሊበ​ሉት የማ​ይ​ገ​ባ​ውን የመ​ሥ​ዋ​ዕ​ቱን ኅብ​ስት ወስዶ እንደ በላ፥ አብ​ረ​ውት ለነ​በ​ሩ​ትም እንደ ሰጣ​ቸው አላ​ነ​በ​ባ​ች​ሁ​ምን?

参见章节 复制




ሉቃስ 6:4
4 交叉引用  

ወደ እግዚአብሔር ቤት ገብቶ፤ ለካህናት እንጂ ለርሱም ሆነ ዐብረውት ለነበሩት ያልተፈቀደውን ኅብስተ ገጽ በላ።


ደግሞም፣ “የሰው ልጅ ለሰንበት ጌታዋ ነው” አላቸው።


ስለዚህ ካህኑ የተቀደሰውን እንጀራ ለዳዊት ሰጠው፤ ከእግዚአብሔር ፊት ተነሥቶ በትኵስ እንጀራ ከተተካው ከገጸ ኅብስቱ በቀር በዚያ ሌላ እንጀራ አልነበረምና።


跟着我们:

广告


广告