ሉቃስ 6:36 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ እናንተም ርኅሩኆች ሁኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 አባታችሁ ርኅሩኅ እንደሆነ ርኅሩኆች ሁኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የሰማይ አባታችሁ መሓሪ እንደ ሆነ እናንተም እንዲሁ መሓሪዎች ሁኑ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሰማያዊ አባታችሁ የሚራራ እንደ ሆነ እናንተም የምትራሩ ሁኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ ርኅሩኆች ሁኑ። 参见章节 |