ሉቃስ 5:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 እርሱም ሁሉን ትቶ ተነሥቶ ተከተለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 እርሱም ሁሉንም ነገር ትቶ፤ ተነሥቶ ተከተለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ሌዊም ብድግ አለና ሁሉን ነገር ትቶ ተከተለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ሁሉንም ተወና ተነሥቶ ተከተለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ሁሉንም ተወ፤ ተነሥቶም ተከተለው። 参见章节 |