ሉቃስ 4:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 የእርሱም ዝና በአካባቢው ወዳለው ስፍራ ሁሉ ወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ስለ እርሱም የተነገረው በዙሪያው ባለው አገር፥ በሁሉ ስፍራ ተሰራጭቶ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 የኢየሱስም ዝና በዚያ አገር ዙሪያ ሁሉ ተሰማ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ዝናውም በዙሪያዉ ባሉ መንደሮች ሁሉ ወጣ፤ ተሰማም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ዝናም በዙሪያው ባለች አገር ወደ ስፍራው ሁሉ ስለ እርሱ ወጣ። 参见章节 |