ሉቃስ 3:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እርሱም፣ “ከታዘዛችሁት በላይ ቀረጥ አትሰብስቡ” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱም፦ “ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ ምንም አትሰብስቡ፤” አላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እርሱም፦ “በሕግ ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትጠይቁ፤” አላቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እርሱም፥ “ከታዘዛችሁት አትርፋችሁ አትውሰዱ” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትውሰዱ አላቸው። 参见章节 |